Get Mystery Box with random crypto!

#ተነስቷል ሰማይ ይደሰታል ምድርም ትደሰታለች የምድር መሠረቶችም ቀንደ መለከትን ይንፉ ይደሰቱ | Star picher

#ተነስቷል
ሰማይ ይደሰታል ምድርም ትደሰታለች የምድር መሠረቶችም ቀንደ መለከትን ይንፉ ይደሰቱ ተራሮችና ኮረብቶችም ነገሥታት መኳንንት ይጩኹ ይደሰቱ የምድረ በዳ እንጨቶችም ይጩኹ ዛሬ በሰማያት ታላቅ ደስታ ሆነ ምድርም በክርስቶስ ደም ታጥባ ፋሲካን ደስታን ታደርጋለች
https://t.me/+Rjw2FNDBfVulSJKi

@starpicher