የ2014 ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን የሆነው ክለባችን ቅዱስ ጊዮርጊስ ለቡድን አባላቱ የሽልማት ሰነ ስርዓት በትላንትናው ዕለት የክብር እንግዶች፣ አመራሮችና ተጫዋቾች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ያከበረ ሲሆን በውድድር ዘመኑ በአስደናቂ ብቃት ሻምፒዮና እንዲሆን ላደረጉት የክለባችን ተጫዋቾች እና የአስልጣኝ ስታፍ እንዲሁም ለክለባችን ሹፌር ጨምሮ ለሁሉም በአጠቃላይ ከ 4ሚሊዮን ብር በላይ ሸልሟል። ከፍተኛው ሽልማት 225 ሺ ብር ሲሆን ትንሹ ደግሞ 10 ሺ ብር ሆኖ በደማቅ ሁኔታ ተከናውኗል። @St_Georgefc @St_Georgefc የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ THE VOICE OF ST.GEORGE FANS 2.2K viewsFERID , edited 04:10