Get Mystery Box with random crypto!

፨ተዘክሮ ሞትን ተስፋ መጻእያትን ካልያዙ ትሩፋትን ማድረግ አይቻልም። ፨አብዝቶ መመገብ  ሐልዮ ኃ | መንፈሳዊ ግጥሞች

፨ተዘክሮ ሞትን ተስፋ መጻእያትን ካልያዙ ትሩፋትን ማድረግ አይቻልም።

፨አብዝቶ መመገብ  ሐልዮ ኃጢዓትን ከእግዚአብሔር የምትገኝ ጥበብን ከሰውነትህ ይሰውራታል።

፨አባት ለልጅ እንደሚያዝን ክርስቶስም በትሩፋት ለደከመ ሰውነት ያዝናል ፈጥኖም ይሰማዋል።

፨ነፍስህ ከመከራ ከድንቁርና የምትለይበት ጊዜ እንደደረሰ ይህ ምልክት ይሁንህ በዕንብ ትሰለጥናለህ

፨መከራ ሳይቀበል ጸጋ ላንዱ ስንኳን አትሰጥም።

ከ ማርይስሐቅ የተወሰደ

ስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን
#Orthodox #Christianity #Inspiration-towards-the-heaven , #Jusus-is-God, #St.Mary-God's-Mother
#ኦርቶዶክስ-ክርስቲያን
#ወደ-አባቶቻችን-ርስት-አይናችን-እናቅና
#ክርስቶስ-እግዚአብሔር-ነው
#ቅድስት-ማርያም-የአምላክ-እናት ናት።
@spritualpoem
    @spritualpoem
    @spritualpoem