Get Mystery Box with random crypto!

ስፖርት ካፌ

የቴሌግራም ቻናል አርማ sportcafe_1 — ስፖርት ካፌ
የቴሌግራም ቻናል አርማ sportcafe_1 — ስፖርት ካፌ
የሰርጥ አድራሻ: @sportcafe_1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 432
የሰርጥ መግለጫ

ስፖርት ካፌ ስፖርታዊ ወሬዎች ብቻ የሚነበቡበት ገፅ በሮቤል አብርሃም እና በይስሐቅ ወልዴ እየተዘጋጀ ወደ እናንተ ይደርሳል ።
መልካም ጊዜ - ስፖርት ካፌ 🇪🇹

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-15 09:48:53
ውድድሮቹ መመልከት እንችላለን

18ተኛው የኦሪጎን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ውድድር በ #DSTV ልዩ ቻናል እና #ETV መዝናኛ ቻናሎች በቀጥታ መከታተል ይችላሉ ።

በስፖርት ካፌ ቻናል ላይ በቀጥታ ይተላለፋል

የመረጃ ፍጥነት @SPORTCAFE_1
15 views...., edited  06:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 08:33:28
ዛሬ የሚደረጉ የማጣሪያ ውድድሮች

ለሊት 9:15 የወንዶች 3000ሜ መሰናክል ማጣሪያ

ለሊት 10.00 የሴቶች 1500ሜ ማጣሪያ

4:00 የመክፈቻው ስስነስርዓት እኛ ግን ቀደምብልን በቮይስ ቻት 2 ላይ እንገኛለን ።

የመረጃ ፍጥነት - @SPORTCAFE_1
24 views...., 05:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 08:14:32
የ18ተኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በይፋ ይጀመራል ።

የመክፈቻው ስነስርዓት ምሽት 4:00 የሚጀምር ሲሆን እኛ ግን ከመክፈቻ ስርዓት ቀደም ብለን ወደ እናንት በቮይስ ቻት እንደርሳለን ።

ውድድሮቹ በማጣሪያ ሲጀምሩ ሀገራችን ደግሞ የምትሳተፍበት የ3000ሜ መሰናክል በወንዶች እና በ1500 ሜ የሴቶይ የማጣሪያ ውድድር ከ9:15 ጀምሮ ይከናወናል ።

ስፖርት ካፌም ውድድሩን በቀጥታ ከምሽት 2 ጀምሮ ወደ እናንተ ይደርሳል ።

ድል ለ ሀገራችን

@SPORTCAFE_1
@SPORTCAFE_1
57 views...., 05:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 16:58:34
ከ ነገ ማታ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በቮይስ ቻት ይጠብቁን

የ18ተኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ን በተመለከተ በርካታ ነገሮችን የምናንሳ እንዲሁም አድማጮችን መስመር ላይ በማስገባት ሰለምናነሳቸው ሀሳብ እና አስተያየት የምንቀበል ይሆናል ።

2ሰዓት ላይ እንገናኝ

መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን
የመረጃ ፍጥነት @Sportcafe_1
95 views...., edited  13:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 16:37:55
የመጀመሪያው የ18ኛው አለም አትሌቲክስ ቡድናችን ዛሬ ረቡኡ ሐምሌ 6/2014 ዓም በኦሬገን ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:00 ላይ ደርሷል።

ስለቡድናችን የጉዞ ሁኔታ በጣም ስታስቡ የነበራችሁ የአትሌቲክሳችን ቤተሰቦች በጣም እናመሰግናለን።

ድል ለቡድናችን!

@Sportcafe_1
@Sportcafe_1
53 views...., 13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 22:45:15
የ18ኛው አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን ዛሬ ሰኞ ሐምሌ 4/2014 ዓም ከምሽቱ 2:30 ላይ ወደ አሜሪካ ሊጓዝ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በተገኘበት ወቅት አትሌት ገዛኸኝ አበራ የኢአፌ ተቀ/ም/ፕሬዝዳንት በስፍራው ተገኝቶ መልካም እድል በመመኘት አሸኛኘት አድርጓል።

@Sportcafe_1
@Sportcafe_1
81 views...., 19:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 19:24:37
#UPDATE

ጅማሮውን አርብ በአሜሪካ የሚያደርገው የ18ተኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ ተሳታፊ የሆኑ አትሌቶች በስካይ ላይት ሆቴል ሲሸኙ

የኢአፌ ፕሬዝዳንትና በአሜሪካ ኦሬገን በሚካሄደው የአለም አትሌቲክስ ኮንግረስ ላይ የምትካፈለው ክብርት ኮማንደር ደራርቱ ቱሉም በስፍራው በመገኘት ለልኡካን ቡድኑ የመልካም ምኞት መግለጫና መመሪያ አስተላልፋለች።

አያይዛም በትላንትናው እለት ለ1443ኛ ጊዜ ለተከበረው የኢድ አል አድሃ በአል በማስመልከትም ለመላው የሙስሊም ወገኖቻችን ፈጣሪ እንኳን በሰላም አደረሳችሁ! በማለት መልካም ምኞቷን ገልፃለች።

ድል ለአለም አትሌቲክስ ቡድናችን!

@SPORTCAFE_1
@SPORTCAFE_1
104 views...., 16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:01:16 ቡድኑ አሸኛኘት ተደረገለት፣

በአሜሪካ ኦሬገን ከጁላይ 14 - 25/2022 በሚካሄደው 18ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻ ምፒዮና ላይ ኢትዮጵያን የሚወክለው የአትሌቲክስ ልኡካን ቡድናችን ዛሬ ሐምሌ 2/2014 ዓም ከምሽቱ 12:00 ጀምሮ በስካይ ላይት ሆቴል አሸኛኘት ተደርጎለታል።

በአሸኛኘት መርኃ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት ክቡር አቶ ቀጀላ መርዳሳ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ ክቡር አምባሳደር መስፍን ቸርነት የስፖርት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ፣ ጥሪ የተደረገላቸው የልዩ ልዩ ተቋማት ኃላፊዎችና ተወካዮች፣ የኢአፌ ሥራ አስፈጻሚና ማኔጅመንት ኮሚቴ አባላት፣ ስመጥርና አንጋፋ አትሌቶች፣ የአትሌቲክስ ሙያ ማህበራት አመራሮች፣ የአትሌቶች ተወካዮችና የስፖርት ሚድያ አካላት ተገኝተዋል።

የእለቱ የክብር እንግዳ አቶ ቀጀላ መርዳሳ በበኩላቸው ለልኡካን ቡድኑ አባላት የመልካም ምኞት መልእክትና የሥራ መመሪያ ሰጥተዋል።

የቡድኑ አትሌቶች ተወካዮች:- አትሌት ሰለሞን ባረጋ እና አትሌት ወርቅውኃ ጌታቸው፣
የአሰልጣኞች ተወካይ:- ኮማንደር ሁሴን ሺቦ፣
ም/የቡድኑ መሪው:- ኮማንደር አትሌት ማርቆስ ገነቲ በየተራ ስለቡድኑ የስልጠና ዝግጅት አስረድተዋል።

በመርኃ ግብሩ ለቡድኑ የአገር አደራ ምልክት የሚሆን የኢትዮጵያ ሰንደቅ አላማ ለአትሌቶቹ፣ ለአስልጣኝና ለቡድኑ አመራሮች ተሰጥቷል።
ድል ለአለም አትሌቲክስ ቡድናችን!

EAF

SHARE @SPORTCAFE_1
87 views...., edited  14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 17:01:09
78 views...., 14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-10 16:59:36
SPORT CAFE

የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮናን የትም ሳይሄዱ በስልኮ ሁሉንም ኢትዮጵያ የምትሳተፍባቸውን ውድድሮችን በቀጥታ ወደ እናንተ ያደርሳል ።

ከዚህ ቀደም በኦሎምፒክ ወደ እናንተ በምድረስ አንቱታን ያተረፈው ቻናላችን ዳግም በአትሌቲክስ ሻምፒዮና ተመልሰናል።

ሁላችንም ቻናሉን ጆይን በማለት ሀገራችን በሜዳልያ ስትንበሸበሽ በአንድነት በስፖርት ቋንቋ እንሳቅ ።

@SPORTCAFE_1
@SPORTCAFE_1
86 views...., edited  13:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ