Get Mystery Box with random crypto!

School of MH Medhanealem (መ/ሕ መድሃኔዓለም ት/ቤት)

የቴሌግራም ቻናል አርማ somhmedhanealem — School of MH Medhanealem (መ/ሕ መድሃኔዓለም ት/ቤት) S
የቴሌግራም ቻናል አርማ somhmedhanealem — School of MH Medhanealem (መ/ሕ መድሃኔዓለም ት/ቤት)
የሰርጥ አድራሻ: @somhmedhanealem
ምድቦች: የልጅ እንክብካቤ
ቋንቋ: አማርኛ
ሀገር: ኢትዮጵያ
ተመዝጋቢዎች: 397
የሰርጥ መግለጫ

Dear parents please join this channel and help your child to attend daily lessons.

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2020-11-27 23:40:27 ቀን 18 / 3 / 2013 ዓ.ም

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የገጽ ለገጽ የመማር ማስተማር ስራ
በግል ትምህርት ቤቶቸ ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ ህዳር 21/3/2013 ዓ/ም
በመንግስት ትምህርት ቤቶች ከ5ኛ ክፍል ጀምሮ ህዳር 28/3/2013 ዓ/ም መሰጠት
የሚጀምር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ሀላፊ አቶ አዲሱ ሻንቆ የገለጹ ሲሆን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ህዳር 24 እና 25/3/2013 ዓ/ም እንደሚሰጥም አክለዉ ተናግረዋል፡፡
1.5K views20:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-27 23:37:38 ውድ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች የ8ኛ ክፍል ፈተና እንደየ ክልሎቹ ዝግጁነት ከታህሳስ 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ሚሊየን ማቲዎስ መናገራቸው ይታወቃል። ሆኖም ግን የፈተናው ፕሮግራም የተቀየረ መሆኑን እና ከህዳር 24 _ 25 ፈተና የሚሰጥ መሆኑ ታውቋል።
ስለሆነም ተማሪዎች ይህን አውቀው አስፈላጊውን ዝግጅት እንዲያደርጉ እናንተ ወላጆች ልታግዟቸው እንደሚገባ ለማሳሰብ እንወዳለን።
በተጨማሪም የ2013ዓ.ም የትምህርት ዘመን ትምህርት የሚጀምረው ህዳር 23 ቀን ረቡዕ ዕለት ስለሆነ ከ1ኛ _ 8ኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች የተመደቡበትን የፈረቃ ድልድል እና የክፍል ድልድል በማየት አስፈላጊውን የትምህርት ቁሳቁስ አሟልታችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
1.4K views20:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-27 15:25:07
2.5K views12:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-26 08:18:33
የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አሁን ባለው ሀገራዊ ሁኔታ ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ ተራዝሟል!

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ሚሊየን ማቲዎስ የ 8ኛና የ12 ክፍል ፈተናን በተመለከተ ዛሬ ለጋዜጠኞች ማብራሪያ ሰጥተዋል።

የ8ኛ ክፍል ፈተና እንደየ ክልሎቹ ዝግጁነት ከታህሳስ 1 እስከ 30 ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚሰጥ ሚኒስትር ዴኤታው ተናግረዋል።

የ12 ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ደግሞ መንግስት የትግራይ ክልልን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች የህግ ማስከበርና የፀጥታ ጉዳዮችን እንዳረጋገጠ ይሰጣል ብለዋል።

ተማሪዎች ይህንን ተገንዝበው ለፈተና እየተዘጋጁ እንዲጠባበቁ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ሚሊዮን ማቲዎስ አሳስበዋል።

ምንጭ:- ትምህርት ሚኒስቴር
@tikvahethmagazine @tikvahmagbot
1.3K views05:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-19 09:32:21 ውድ ወላጆችና ተማሪዎች የሚላኩትን ኖቶች ቢሮ ድረስ መታቹ በፍላሽ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
1.4K views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-11-17 14:08:35 የመንበረ ሕይወት አጸደ ሕጻናት እና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መምህራን እና የ8ኛ ክፍል ተማሪዋች ዛሬ ማክሰኞ 08/03/2013ዓ.ም. ከቀኑ 5:30 ላይ እንዲህ ባለመልኩ ለጀግናዉ የኢትዮጵያ መከላከያ ያላቸውን ክብር እና ድጋፍ ገልጸዋል።
1.5K views11:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ