Get Mystery Box with random crypto!

ግጥም#🅢🅞🅛🅐 🇵 🇴 🇪 🇲

የቴሌግራም ቻናል አርማ solgitm — ግጥም#🅢🅞🅛🅐 🇵 🇴 🇪 🇲
የቴሌግራም ቻናል አርማ solgitm — ግጥም#🅢🅞🅛🅐 🇵 🇴 🇪 🇲
የሰርጥ አድራሻ: @solgitm
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 391
የሰርጥ መግለጫ

ይህ የግጥም ቤት ነዉ፡
ቃላትን አግዬ እና ስዬ ሁሉን ሰዉ መውጋት እፈልጋለዉ፡፡
ገጣሚዉ:-https://t.me/Solayee

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-06-28 22:33:52
አንቺ ኢትዮጵያ የደም ጣና
የሰቆቃ መንደር የእንባ ጎዳና
የልጆችሽን ሬሳ እያየው በመንገድ
ከንፈር ብመጥልሽ ምንም አልፈይድ
እንደው
መንግስት የለምና ለእውነት ሚጠራ
እንደ አቤል ደም የላይኛውን እንደተጣራ
ለቅሶሽ ጎኑን ትቶ ወደ አሪያም ያምራ
ምናልባት ፈጣሪ ሰምቶሽ ከራራ

Sola
805 views19:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 08:04:11 .........ምን አጠፋው?........

እንቅልፍ በሌለው ረጅም ሌሊት ፣
ሚነጋ በማይመስል ባስፈሪ ፅልመት፣
ከተራራ ሚገዝፍ ትዝታ አሸክመሺኝ፣
ከውቂያኖስ ሚጠልቅ ፍቅር አስታቅፈሺኝ
መንገድሽን ሳልተው መንገዴን ትተሽ፣
ላትፀፀቺ ላትመለሺ ሄድሽ ኮበለልሽ።

Sola
@Solayee
974 viewsedited  05:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-21 10:39:40 ........ልብ ዲዳ......

ሺ ጊዜ ቢከጅልም፣
ከራስ በላይ ቢያፈቅርም፣
ለዓመታት ቢጠብቅም፣
እልፍ ጊዜ ቢመኝም፣
አንደበት ቢዘጋ ካላለ ምንም፣
ልብ ዲዳ ነው መናገር አይችልም።
@Solayee

join and share

https://t.me/solgitm
1.2K views07:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 21:27:54 ,,,,.....ጎዶሎ ፀሎት,,....

ሹፌሩ በጉዞዉ አምላክ እንዲጠብቀዉ፡
ጥቅስ ፃፈና በመኪናዉ ለጠፈዉ፡፡
ያሰበዉ ነገር ጥሩ ሆኖ ሳለ፡
የፅሁፉን መልዕክት ግን አላስተዋለ፡፡
እኔም ቀርቤ ፅሁፉን ሳነበዉ፡
"ጌታ ተከተለኝ" እንደዛ የሚል ነዉ፡፡
ምን አይነት ፀሎት ነዉ?
ጌታም ሰምቶት እሱን ስከተል፡
ቀድሞ ብገባ መኪናዉ ከገደል፡
የማነዉ ስህተቱ
ጌታን አላስቀደመ ከፊቱ
ቅደመኝን ትቶ ተከተለኝ ላለዉ;
ይህ ነዉ ውጤቱ ፀሎት ለማያዉቀዉ፡፡
sola
373 views18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 10:32:51 ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

Eid Mubarek

"SHARE" https://t.me/solgitm
324 views07:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 21:28:48 ግጥም#🅢🅞🅛🅐 🇵 🇴 🇪 🇲 pinned a photo
18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-21 21:27:48
...........እንኳን ሞትክ...............

ሰዉ የራሱን ሳያውቅ;
የእግዜሩን ሊያዉቅ;
ያስብለት ይመስል;
ለምን ሞትክ ይለዋል::
ባይሞት ኖሮ እሱ;
ባይቀደድ ልብሱ;
ሰዉነቱ ባይደማ;
ወድቀን በጨለማ;
ጠፊ ነበርን እኛማ;
ፍጡር ሆይ አትሙት አትበለዉ;
ሞቶልን እንጂ ማንም አልገደለዉ::
SOLA

https://t.me/Solgitm
1.8K viewsedited  18:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-16 07:52:28 "የጋራችን አለም የጋራችን ሰማይ፤
የብቻችን ህመም የብቻችን ስቃይ።"
1.3K views04:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-15 14:00:06 ...............ይገርማል.......

ላለፈው ክረምት ቤት ማን ይሰራል
የሰው ልብ ሞኝ ነው፤ይህን መች ይረዳል
ዘላለም የሄደውን ሲጠብቅ ይኖራል;
በዛሬው አልጋ ትላንቱን ያልማል።

@Solayee
1.7K views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ