Get Mystery Box with random crypto!

የማክበር ሠላምታችን እያቀረብን ዛሬ ማለትም በ27/04/2015 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሞዴል ፈተ | Grade 12 New

የማክበር ሠላምታችን እያቀረብን ዛሬ ማለትም በ27/04/2015 የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሞዴል ፈተና ወስደው ስለሚጨርሱ ትምህርት ቤት የሚቆዩት ለ ግማሽ እስከ 06:00 መሆኑን ለ መግለፅ እንወዳለን። በ መሆኑም አስፈላጊውን ክትትል እንዲያደርጉ እናሳስባለን።