Get Mystery Box with random crypto!

#ክረምት_ሚሽን #HighSchool_Summer_mission ሰላም እንዴት ናችሁ የሁለተኛ ደረጃ | ETHIOPIAN STUDENT LED MOVEMENT (SLM)

#ክረምት_ሚሽን
#HighSchool_Summer_mission

ሰላም እንዴት ናችሁ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች

የመጨረሻ የክረምት ሚሽን ስብሰባችን የሚሆነው የአሁኑ እሁድ ነው ማለትም #ሀምሌ_24 ነው። ቀጣይ የሚኖረንን ፕሮግራም እሁድ እናወራለን።

ሚሽን መሄድ ከፈለጋችሁ ስብሰባውን መቅረት #የተከለከለ ነው!!

የአሁኑ ስብሰባ የሚጀምረው #8:00 ላይ ነው እንዳታረፍዱ። ደብዳቤ የወሰዳችሁ ልጆች #የሚሽን_ጊዜአችን እየቀረበ ስለሆነ ያስገባቹባቸው ቦታዎች ሁሉ #መጠየቅ እንዳትረሱ እና መልሳቸውን እሁድ እንፈልጋለን።

ቦታ:- መገናኛ GC ቢሮ
ሰአት:- 8:00
ቀን:- ሀምሌ 24

ለሌሎች ጓደኞቻችሁ እና fellowship group share አድርጉ

@GChighschool
@slmethiopia