Get Mystery Box with random crypto!

#ክረምት_ሚሽን #HighSchool_Summer_mission ሰላም እንዴት ናችሁ የሁለተኛ ደረጃ | ETHIOPIAN STUDENT LED MOVEMENT (SLM)

#ክረምት_ሚሽን
#HighSchool_Summer_mission

ሰላም እንዴት ናችሁ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በሙሉ

የክረምት ሚሽን መሄድ የምትፈልጉ ተማሪዎች የአሁኑ እሁድ ሳምንት ማለትም ሰኔ 05 ስብሰባ አለን

ቦታ:- መገናኛ (Great commission) GC ቢሮ
ሰአት:- 9:00

መሄድ የምትፈልጉ መቅረት አይቻልም አይፈቀድም ማርፈድም

ለ fellowship group share አድርጉ

@slmethiopia
@GChighschool


ተባረኩ