Get Mystery Box with random crypto!

በጠላታችን ላይ ኃይልን ለሚሰጠን በድንቅ ጥበቡ ከሞት ለሚያወጣን ለልዑል እግዚአብሔር እንዘምራለን | ቅድስት ፌብሮኒያ

በጠላታችን ላይ ኃይልን ለሚሰጠን
በድንቅ ጥበቡ ከሞት ለሚያወጣን
ለልዑል እግዚአብሔር እንዘምራለን
ጠላታችን ይፈር አንወድቅም ፈፅሞ
ወደቁ ስንባል ያነሳናል ደግሞ.....

@Slehiwetwe ይቀላቀሉን።