Get Mystery Box with random crypto!

SKY ስፖርት ET™

የሰርጥ አድራሻ: @skysport_ethiopia
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 243.10K
የሰርጥ መግለጫ

ይህ SKY ስፖርት ET™ በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው !
_______________________
👉 አስተያየት ካሎት ☞ @SkySportETH_bot
____________________________
ለማስታወቂያ ስራ በ➜ @Abe_Esuba ወይም
@utopia1a ላይ አናግሩን
website: www.eskaysportet.com

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

2

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2024-05-18 21:48:28
ክሎፕ ከሊቨርፑል መለየት የከበደው ይመስላል

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
6.7K viewsK@LEB, 18:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 21:42:24
የባየር ሊቨርኩሰን ቡድን አባላት ስፔሻል ቀለበት ተሸልመዋል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
7.5K viewsUtopia, 18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 21:36:34
ዣቢ አሎንሶ ጨዋታው እንደተጠናቀቀ ከደጋፊዎች ጋር

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
8.0K viewsK@LEB, 18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 20:30:49
የሪውስ ግብዣ!

በክረምቱ ከቦርሲያ ዶርትመንድ ጋር የሚለያየው ማርኮ ሪውስ በስታድየም ለተገኙ 80,000 ለሚሆኑ የክለቡ ደጋፊዎች የቢራ ግብዣ አድርጎላቸዋል።

ተጫዋቹ የመጨረሻ የሲግናል ኤዱና ፓርክ ጨዋታ ማድረጉን ተከትሎ ደጋፊዎቹን ተሰናብቷል።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
11.0K viewsUtopia, 17:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 19:47:40
ክሪስትያኖ ሮናልዶ፣ አንቶኒ ጆሽዋ እና ኔይማር ጁንየር ዛሬ አሌክስአንደር ኡሴክ ከ ታይሰን ፉሪ ጋር የሚያደርጉት የቦክስ ግጥሚያ ለመመልከት በቦታው ይገኛሉ።

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
12.7K viewsUtopia, edited  16:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 19:05:41
CHAMPIONS OF ENGLAND !!

የቼልሲ ሴቶች ቡድን የእንግሊዝ ሴቶች ሱፐር ሊግ ላይ ደምቀውበታል።

በዛሬው ዕለትም የማንችስተር ዩናይትድ ሴቶች ቡድንን 6ለ0 በማሸነፍ የ2023/24 የውድድር ዘመን ሻምፒዮን በመሆን ዋንጫውን ለተከታታይ 5 የውድድር ዘመናት ማንሳት ችለዋል።

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
13.3K viewsᴅ ᴀ ɢ ɪ , 16:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 19:00:20
ሆፈንሄም ከመመራት ተነስተው ባየር ሙኒክን አሸንፈዋል።

@SkySport_Ethiopia
@SkySport_Ethiopia
12.4K viewsK@LEB, edited  16:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 18:52:13
ማርኮ ሩይስ ደጋፊውን በእምባ ተሰናብትዋል

ቪዲዮውን በጎል ቻናላችን ይመልከቱ

https://t.me/+JmFm0aVdnnY3NGM0
12.2K viewsK@LEB, 15:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 18:47:04
CHAMPIONS

@SkySport_Ethiopia @SkySport_Ethiopia
12.1K viewsᴅ ᴀ ɢ ɪ , 15:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-18 18:42:03
በአውሮፓ አምስቱ ታላላቅ ሊጎች ዉስጥ የውድድር ዘመኑን ያለሽንፈት ማጠናቀቅ የቻሉት 4 ቡድኖች ናቸዉ እነርሱም፡-

ባየር_ሊቨርኩሰን
ጁቬንቱስ
አርሰናል
ኤስ ሚላን

Invincibles

@skysport_ethiopia
@skysport_ethiopia
12.1K views☛NATI☚_𓀌, edited  15:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ