Get Mystery Box with random crypto!

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ታላቅ ዳዕዋና ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ     እ | ስኬትን የፈለገ የሰለፎችን መንገድ ይከተል

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ታላቅ ዳዕዋና ኮንፈረንስ በኢትዮጵያ

    እነሆ በአሏህ ፍቃድ ወሎ ኮምቦልቻ ከተማ አንሷር መስጅድ የፊታች እሁድ ቀን 18/03/ 2015 ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት በታላላቅ ከውጭ በመጡ አሊሞችና የሃገራችን አሊሞች መሻኢኾች እና ኡስታዞች ታላቅ የዳዕዋ ፣ የፈትዋ እና የኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃቹሃል... በዕለቱ  ብዙ ታዳሚ ይገኛል ተብሎ ይጠበቃል። 

በእለቱ ከሚገኙ ከውጭ ሀገር ታላላቅ ኡለማዎች መሃል
1) የተከበሩ ሸይኽ አቢ ዐማር ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲላሂ ባሙሳ - فضيلة الشيخ محمد بن عبد الله با موسى - حفظه الله تعالى

2) የተከበሩ ሸይኽ ረሻድ አል-ሑበይሺይ - فضيلة الشيخ  رشاد الورد الحبيشي حفظه الله

3) የተከበሩት ሸይኽ ሙሳ አሕመድ አል ቀጧኒ
فضيلة الشيخ موسى احمد القطاني

እና ሌሎችም ውድ የሰለፊያ ኡስታዞች እና ወንድሞች ከ አፋር ከአዲስ አበባ ከደሴ ከኸሚሲይ እንዲሁም ከተለያዩ ቦታዎች በአለሠህ ፍቃድ ይዘምታሉ

በዕለቱ :-

የኮርስ ፕሮግራም ይካሄዳል
የደዕዋ ፕሮግራም ይካሄዳል
በመሻኢኮቻችን ነሲሃ ይደረጋል
የፈትዋ ፕሮግራም ይኖረናል

ማሳሰቢያ :- ማንኛውም ስለማንኛውም ነገር ሹብሃ ያለበትም አካል ጥሪ ሳይደረግለትም መምጣት ይችላል በራችን ክፍት ነው ።

በቂ ምግብ እና የመኝታ ቦታ ተዘጋጅቷል ... ከቅዳሜ  ጀምሮ ኢትዮጵያውያን ይህንን ውድ ፕሮግራም ለመታደም ወደ ኮምቦልቻ አንሷር መስጅድ እብድታመሩ ስንል ጋብዘናቹሃል።

ማሳሰቢያ
የሌሊት ልብስ ይዛችሁ ብትመጡ የተመረጠ ነዉ።


አድራሻ :- ኢትዮጵያ ኮምቦልቻ ከተማ ሀሰና ሀገር ክፍል ከተማ ቀበሌ ሁዳዴ በርበሬ ወንዝ አድሱ ድልድይ ተሻግሮ ደዌ ሰፈር በአንሷር መስጅድ

t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea
t.me/Ye_kombolcha_Ansuar_Mesjid_Jemea