Get Mystery Box with random crypto!

ወንድም ወንድሙን አፈናቅሎ ባስፋፋው መሬት ላይ አይደለም ዘርቶ የሚቅመው፤ ወንድም ወንድሙን በሴራ | ስውር ቁልፎች

ወንድም ወንድሙን አፈናቅሎ ባስፋፋው መሬት ላይ አይደለም ዘርቶ የሚቅመው፤ ወንድም ወንድሙን በሴራ ገመድ ጠልፎ በጣለው በትረስልጣን አይደለም የሚገዛው፤ ወንድም ወንድሙን በጥላቻና በቂም ገድሎ አይደለም የሚኖረው፤ ወንድም ወንድሙን አዋርዶ አይደለም ከብሮ የሚኖረው፤ ይልቁኑ ወንድም ወንድሙን በእውነተኛ ፍቅር በገዛው ልብ ውስጥ እንጂ ዘርቶ መቃም፣ ኖሮ ማኖርና አክብሮ መክበር ያለው።

ምንተስኖት መኩሪያ
ሐምሌ 30/2014 ዓ.ም
ሃዋሳ-ኢትዮጵያ