Get Mystery Box with random crypto!

የወጣትነት ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቹ! ኑ የወጣትነት ዘመን ተግዳሮቶች በጥበብ የሚሻገሩበትን የጥበብ | ስውር ቁልፎች

የወጣትነት ተግዳሮቶችና መፍትሔዎቹ!

ኑ የወጣትነት ዘመን ተግዳሮቶች በጥበብ የሚሻገሩበትን የጥበብ ምክር ለነገ ሕይወትዎ ይሰንቁ!

እንግዳችን:- የሕግ ባለሙያና ደራሲ ዳግማዊ አሰፋ
አድራሻ:-ሃዋሳ ቡ/ቃ/ሕ/ቤ/ያን
ዕለተ ሐሙስ ሐምሌ 28/2014 ዓ.ም ከቀኑ በ 10:00 ሰዓት

አዘጋጆች: መሃናይም የጸሎት ሕብረት