Get Mystery Box with random crypto!

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! 'በደመናት መጋረጃ ተሠወረ ፤ ከቅድስት | ስርዓተ ቅዳሴ ወተሰጥኦ ሕዝብ (Siriate Kidase Wetesetio Hizb)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!

"በደመናት መጋረጃ ተሠወረ ፤ ከቅድስት ድንግል ፥ መድኅን ተወለደ ፤ ጌታ ተገኘ። እውነተኛ ጸሐየ ጽድቅ ወጣ።"

ቅዳሴ ዘጎርጎርዮስ ካልዕ ቁጥር 12
መልካም የልደት በዓል ይሁንላችሁ ይሁንልን። በዓሉን የሰላም የጤና የደስታ ያድርግልን።

https://t.me/Gamel_Tube