2022-12-12 11:34:29
Wonder Korean Product P.L.C
➠ Wonder Manual መፍጫ ከኮርያ
ሁለገብ Manual መፍጫ።
ለብርቱካን ፣ ካሮት ፣ አናናስ ፣ ሎሚ ፣ መንደሪን የመሳሰሉትን ፍራፍሬዎች ለመጭመቅ የሚያስችል ነው። በተጨማሪም ቆሻሻውን ከጭማቂው እየለየ ጁስ ለመስራት የሚያስችል ነው።
ስጋ ፣ ጉበት እና መሰል ምግቦችን ለክትፎ ፣ ለዱለት እና ለሌሎችም የምግብ ዝግጅቶች መፍጨት የሚችል።
ሽንኩርት ፣ ቃሪያ ፣ ቲማቲም ፣ ጎመን ፣ ቆስጣ እንዲሁም ሌሎች አትክልቶችን የሚፈጭ ማሽን።
ለማንኛውም አይነት ቅመማ ቅመም ማለትም በርበሬ ፣ ሚጥሚጣ ፣ ቡና ፣ ቀረፋ ፣ ለውዝ ፣ ሱፍ ፣ ሰሊጥ ፣ ተልባ እና አጠቃላይ ደረቃ ደረቅ ቅመሞችን የሚፈጭ ማሽን።
እንዲሁም ለዳቦ ቆሎና ፓስታ ፉርኖ ( home made pasta and noodles) ማዘጋጀት የሚያስችል ተመራጭ እቃ።
በተጨማሪም Slicer መስሪያ ያለው ሲሆን ለድንች ፣ ቀይስር ፣ ካሮትና መሠል ምግቦች በ 3 አይነት የተለያዩ ቅርፃ ቅርፅ ማውጫዎች slicer መስራት የሚችል ነው።
ከኤሌክትሪክ ፍጆታ ነፃ። መብራት ቢኖርም ባይኖርም ሁልጊዜ ሊጠቀሙበት የሚችሉበት ተመራጭ እቃ።
የተሰራበት እቃ plastic , ጎማ ወይም ማይካ ሳይሆን polycarbonate ስለሆነ በድንገት ቢወድቅ እንኳን አይሰበርም አይሰነጠቅም።
የ 1 አመት የተረጋገጠ ዋስትና ያለው ነው።
➠ እቃውን ለሚገዙ ደንበኞቻችን አጠቃቀሙን የሚገልጽ Video በ telegram, imo እና WhatsApp አድራሻቸው እንልካለን።
ዋጋ :- 2699 ብር ብቻ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
𝐂𝐀𝐋𝐋 𝐓𝐄𝐗𝐓
𝗣𝗵𝗼𝗻𝗲 ☞ 0928025669
𝗧𝗲𝗹𝗲𝗴𝗿𝗮𝗺 ☞ @SinaMarket_Manager
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
236 views𝖊𝖙𝖍𝖎𝖔 𝖆𝖑𝖎𝖇𝖆𝖇𝖆 Тєαм, edited 08:34