Get Mystery Box with random crypto!

የአለማችን ግዙፉ የጦር አውሮፕላን የአሜሪካ ነው! ይሄን የሚያበሩት ሁለት ሴቶች ናቸው። ይህ አው | Sime Tech

የአለማችን ግዙፉ የጦር አውሮፕላን የአሜሪካ ነው!

ይሄን የሚያበሩት ሁለት ሴቶች ናቸው። ይህ አውሮፕላን በአጠቃላይ ከ 172,000 pounds. በላይ እቃ መሸከም ይችላል። ስንት ኪሎ እንደሆነ አስቡት። ከአስር በላይ አንስተኛ ታንኮችን ከ 50 በላይ አንስተኛ መኪናዎችን ከ 20 በላይ መካከለኛ የጦር መኪናዎችን ጨምሮ በርካታ መሳሪያዎችን መጫን ይችላል። ሰሞኑን ከአፍጋኒስታን በርካቶችን ጭኖ የወጣው ይሄው አውሮፕላን ነው። ነዳጅ የሚሞላው አየር ላይ ነው። ጉድ ተመልከቱ።

@simetube