Get Mystery Box with random crypto!

#እነሆ_መጽሐፍ #ወደ_ኢትዮጵያ_ሰዎች #ሄኖክ_ስዮም (ተጓዡ ጋዜጠኛ) እናንተ የኢትዮጵያ ሰዎች፤ | ሺኖዳ መጻሕፍት አቅራቢ - 𝐒𝐡𝐞𝐧𝐨𝐝𝐚 𝐁𝐨𝐨𝐤𝐬 𝐃𝐞𝐥𝐢𝐯𝐞𝐫𝐲

#እነሆ_መጽሐፍ
#ወደ_ኢትዮጵያ_ሰዎች
#ሄኖክ_ስዮም (ተጓዡ ጋዜጠኛ)

እናንተ የኢትዮጵያ ሰዎች፤ እነሆ "ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች"
ለእናንተ ለኢትዮጵያ ሰዎች የተፃፈ ነው። ስለ ኢትዮጵያ ሰዎች ሥልጣኔ ዕውቀትና እሴት ይመሰክራል። የኢትዮጵያን ሰዎች ከኢትዮጵያ ሰዎች እሴት እየተነሳ ይሞግታል፣ ይወቅሳል፤ ኑ እንዋቀስ ይላል። ነገን መልካም አድርጎ ያልማል። "ራዕየ ኢትዮጵያ"ንም ይዟል። ተጓዡን ጎጃም ሲያቀብጠው፣ ጋርዱላ ሲያፈዘው፣ ጋራምባ ውስጡ ሲቀር የሰደደው ጦማር ነው። ስለ ትሁት ሥልጣኔያችን ይጮኻል። ስለ ቀደሙቱ ንባብ ባህል ይዘምራል። ለእናንተ የተፃፈ ነው፤ አንብቡት። የአዲስ ዓመት ሥጦታ አድርጉት። ወደ https://t.me/Shenodabooksdelivery "ወደ ኢትዮጵያ ሰዎች" ብላችሁ ጠይቁ።
ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ፈጣሪ ከክፉ እና ከጥፋት ይጠብቅልን።

ሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጭ ማንኛውንም መፅሐፎች ይዘዙን። ያለ ተጨማሪ ክፍያ እንልክለዎታለን ባሉበት እናደርስልዎታለን ።

መጽሐፋን ለማዘዝ
@Shenodabooks 0974340486

https://t.me/Shenodabooksdelivery
የቴሌግራም ቻናላችንንም ይቀላቀሉን።

#መጻሕፍትን_ከአንባቢዎቻቸው_ጋር_እናገናኛለን።
Free delivery

#ዩቲዮብ_ቻናላችንንም #ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን።
ሺኖዳ - Shenoda Tube
https://www.youtube.com/channel/UCAbY5LKozeZ2izZr0MGdLrA?sub_confirmation=1