Get Mystery Box with random crypto!

S H E K A Y I N A H

የቴሌግራም ቻናል አርማ shekayinah — S H E K A Y I N A H S
የቴሌግራም ቻናል አርማ shekayinah — S H E K A Y I N A H
የሰርጥ አድራሻ: @shekayinah
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 450
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል የተከፈተው #የእግዚአብሔርን_ክብር ለተጠሙ እና ለሚናፍቁ ገንዘብ፣ዝሙት፣ውሸት አና ሀጢያትን #ከእግዚአብሔር ጋር በሰዋች ህይወት እና አገልግሎቶች አንድ ላይ ማየት ለሚያስለቅሳቸው #ሪቫይቫልን ለሚሹ አማኞች ነው።
በዚህ ቻናል #በመንፈስ ከፍ የሚያደርጉ>> #አባባሎች_መዝሙሮች_ትምህርቶች_ታሪኮች_ቃሎች_ዜናዋች_አሉ
#ነፃ_የፀሎትእናየምክር_አገልግሎት

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-14 23:31:06
#መልከ_ዘመነኛዋ_ቤተ-ክርስቲያን!
በቤቱ የሞላው # የተቋረጠ #የማይሰራ #ያልተስተካከለ የተበላሸ ስለሆነ ቸርች #ስራ_አስፈፃሚ እንጂ እግዚአብሔር የሚመለክበት መሆኑ እየቀረ ይመስላል
ሆነን ከጀመርነው ይልቅ ያልሆነን ስለበለጠ #ለአምልኮ busy ነን!

በሆነው ከመደሰት እርቀን ሲሆንልን ልንደሰት የተዘጋጀን ሆነናል።
ከዛም አልፎ አልሳ ካለ ወደሚያዋጣን እንሸበለላለን! ለምን ብሎ ይቸግረናል እግዚአብሔር የራሱ ጉዳይ ከእኛ ተድላ ይበልጣል እንዴ ምነው አሁንስ በዛ ባዩ በዛ!
እረ ወገን ወንጌል እኮ በብዙ መከራ ነው እኛ ጋር የደረሰው በመጋዝ ተሰነጠቁ የህፃናት ተረት መስሎን ይሆን እንዴ ባካቹ?

#Natenael_sisay
@shekayinah
#SHEKAYINAH_REMINDER
315 viewsYabinasa, edited  20:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 11:46:10 the true lover

#SHEKAYINAH_WORSHIP
@shekayinah
72 viewsYabinasa, edited  08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 08:26:11
8 ነገር ግን ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።

9 ይልቁንስ እንግዲህ አሁን በደሙ ከጸደቅን በእርሱ ከቍጣው እንድናለን።

10 ጠላቶች ሳለን ከእግዚአብሔር ጋር በልጁ ሞት ከታረቅን፥ ይልቁንም ከታረቅን በኋላ በሕይወቱ እንድናለን፤


ሮሜ 5:8-10

Have a nice day
@shekayinah
#SHEKAYINAH_VERSES
581 viewsYabinasa, 05:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 08:23:49 እግዚአብሔር እምቢም ሲልመልስ ነው እሺ ለማስባል አትፀልዩ::

#ሸካይናህ
@shekayinah
72 viewsYabinasa, 05:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-03 07:04:30 መዝሙረ ዳዊት 18:6
በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፥ ወደ አምላኬም ጮኽሁ፤ ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ፥ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ።

@shekayinah
#SHEKAYINAH_VERSES
121 viewsYabinasa, 04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 07:12:03 Consistency is what will turn your mediocre life into an extraordinary one:

• Do it once = action
• Do it twice = repetition
• Do it a few times = behavior
• Do it multiple months = habit
• Do it for a year = lifestyle

Slow and steady progress wins the race.

@shekayinah
152 viewsYabinasa, 04:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-26 14:52:03 ብዙ ከመጨነቅ ትንሽ መፀለይ ብዙ ትርፍ አለው

@shekayinah
#SHEKAYINAH_SAYINGS
191 viewsYabinasa, edited  11:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 07:08:18 God will make a way even if it seems there is no way..that is his style

@shekayinah
#SHEKAYINAH_SAYINGS
249 viewsYabinasa, 04:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 09:34:17 what you hide controls you

@shekayinah
#SHEKAYINAH_SAYING
277 viewsYabinasa, 06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-20 21:21:53 ያልተባልናቸው ነገሮች!!


1. እንደህፃናት ሁኑ (child-like) እንጂ ህፃናት ሁኑ (childish) አልተባልንም!
ማቴ 18:2-3, 1ኛ ቆሮ 11:13

2. በአምሮአችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ አዕምሮአችሁን ቆልፉ አልተባልንም!
ሮሜ 12:2

3. አገልግሎታችሁ ለሰው ህሊና እና አዕምሮ የሚመች ይሁን እንጂ ለራሳችሁ የሚመች ይሁን አልተባልንም!
ሮሜ 12:1, 1ቆሮ8: 9-13

4. ዝለፍ ገስፅ ምከር ( 2ጢሞ 4:2) ስንባል ውስጠ መነሻው(motive) ሰዎችንከተያዙበት ቀንበር በእግዚአብሔር መንፈስ ሃይል ማላቀቅ ከሚሄዱበት የተሳሳተ መንገድ መመለስ እንጂ የሰዎችን ቅስም መስበር ይሁን አልተባልንም!

5. የጨለማን ስራ ግለጡ እንጂ የደከመውን ሰው ገመና አጋልጡ አልተባልንም!
ኤፌ 5:11-13

6. እርስ በርሳችሁ ተከባበሩ እንጂ እርስ በርሳችሁ ተሽነጋገሉ አልተባልንም!
ሮሜ 12:10

7. እንደ ርግብ የዋሆች (innocent) ሁኑ እንጂ ምንም የማታመዛዝኑ ሞኞች ሁኑ አልተባልንም!
ማቴ 10:16

8. ክፉውን በክፉ ፈንታ አትመልሱ እንጂ ክፉውን አትቃወሙ አልተባልንም!
1ጴጥ 4:9

9. ሁሉን ፈትኑ እንጂ ሁሉን በጭፍን ተቃወሙም ተቀበሉም አልተባልንም!
1ኛ5:20-21

10. የሚላችሁን ሁሉ (ጌታ/ኢየሱስ/ ቃሉ/መንፈሱ) አድርጉ እንጂ የሚሉአችሁን ሁሉ (ሰዎች/የሰው ፈቃድ/ስጋና ደም) አድርጉ አልተባልንም!
ዮሐ 2:5

ተባረኩልኝ!
ለዓለም ጥላሁን (ዶ/ር)
05/17/22 ተፃፈ



@KALTUBE
@KALTUBE
@KALTUBE



@shekayinah
264 viewsYabinasa, edited  18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ