Get Mystery Box with random crypto!

Sheger Mass Transport Service Enterprise

የቴሌግራም ቻናል አርማ shegermasstransport — Sheger Mass Transport Service Enterprise S
የቴሌግራም ቻናል አርማ shegermasstransport — Sheger Mass Transport Service Enterprise
የሰርጥ አድራሻ: @shegermasstransport
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.97K
የሰርጥ መግለጫ

ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ግንቦት 19,2008 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት የበላይ ጠባቂነት በደንብ ቁጥር 70/2008 ዓ.ም በአዋጅ የተቋቋመ የመንግስት የልማት ድርጅት ነው፡፡

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-01 09:00:41 የተለዩ የመልካም አስተዳዳር ጥያቄዎች ላይ አፋጣኝ ምላሸ መስጠት አላማው ያደረገ ውይይት ሸገር አካሄደ

ሸገር የብዙሃን ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት ከሰሚትና መካኒሳ ዴፖ ሰራተኞች ጋር በመልካም አስተዳደር እና አገልግሎት አሰጣጡ ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡፡

በሸገር የመሰብሰቢያ አዳራሽ በዛሬው ዕለት በተካሄደው ውይይት ላይ የማኔጅመንት አባላትን ጨምሮ የዴፖዎቹ አመራሮችና ሰራተኞች የተገኙ ሲሆን የአገልግሎት ጥራት እና የመልካም አስተዳደር ዙሪያ መምከሩ ተገልጿል፡፡

የሰራተኛው ጥቅማ ጥቅም በአግባቡ እንዲከበር፣ የመለዋወጫ ችግር ቢፈታና የመኪኖቹ ደህንንት ቢጠበቅ፣ ለአገልግሎት ክፍያ ተቀባዮች ዝር ዝር ሳምንቲም ቢዘጋጅ እና የስምሪት ስነ-ምግባር ላይ ትኩረት ተሰጥቶ ቢሰራ የሚሉ ጥያቄዎችንና አስተያየቶችን ተሳታፊዎች ያነሱ ሲሆን ለተነሱት ጥያቄዎችና አስተያየቶች የዴፖዎቹ ሃላፊዎች እና የሚመለከታቸው የማኔጅምንት አባላት እና የተቋሙ ስራ አስኪያጆች ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

“አላማችን የህዝቡን እርካታ ማረጋገጥ ነው” ያሉት የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪጅ አቶ ቢተው ደመላሺ ይህን የህዝብ እርካታ ለማምጣት ደግሞ ከላይ እስከታች በመቀናጀት እንደተ ተቋም የለየናቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመፍታት፣ ጥሩ የሆነ የአገልጋነት መንፈስ በመላበስ እና የህዝብ ውግንና በማሳየት አገልግሎታችን በተጠቃሚው ማህበረሰብ ዘንድ ተወዳጅና ተመራጭ ማድረግ አለብን ብለዋል፡፡
#sheger_bus
1.4K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 09:00:38
1.2K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-01 09:00:38
1.2K views06:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ