Get Mystery Box with random crypto!

እንዲዚህ አይነት ጓደኛ ካለህ እንዴት ደስ ይላል...! ይመራሃል... ይመክራሃል... ጉደለቶችህ | ሻሚል - shamil

እንዲዚህ አይነት ጓደኛ ካለህ እንዴት ደስ ይላል...!
ይመራሃል...
ይመክራሃል...
ጉደለቶችህን ያሳያሃል...
ያዳምጣሀል...
ችግሮችህን ለመፍታት ጥረት ያደርጋል...
በጥሩ ስራ ላይ ያግዝሀል...
ሸይጧንን በመዋጋት ላይ ይረዳሃል...
በሚስጥርህ ላይ ታምነዋለህ...
ምክሮችህን ይሰማል...
ለአንተም ለዲህንህም ይፈራልሃል...

ጓደኛ ወይ ወደ ጀነት ወይ ወደ ጀሀነም የሚወስድ ነው።
ሙእሚን የሙእሚን ወንድም ነው።
ሙእሚን የወንድሙ መስታውት ነው።
ሙእሚን ለሙእሚን እንደ ግንብ ነው አንዱ አንዱን ያጠነክራል።

:¨·.·¨: ❀
 `·. ሻሚል-shamil

https://t.me/shamilunkamil