Get Mystery Box with random crypto!

ከዚህ ሐዲስ የምንጠቀመው አንድ በተወሰነ ቀን አንድን ፀጋ በመለገስ ወይም ችግርን (በላእን) በማን | ሻሚል - shamil

ከዚህ ሐዲስ የምንጠቀመው አንድ በተወሰነ ቀን አንድን ፀጋ በመለገስ ወይም ችግርን (በላእን) በማንሳት አሏህ ለዋለልን ውለታ አሏህን ማመስገን የሚቻል መሆኑን ነው። ይህንንም ድርጊት እሱን በመሰለ ቀን በየዓመቱ መደጋገም እንደሚቻል ነው። አሏህን  ማመስገን ደግሞ በተለያዩ ዒባዳዎች ማከናወን ይቻላል። ለምሳሌ በሱጁድ፣ በፆም፣ በሶደቃ፣ ቁርኣን በመቅራት አሏህን ማመስገን  ይቻላል። ታዲያ የትኛው ፀጋ ነው የነቢያችንን ﷺ መገኘት ከመሰለ ፀጋ የሚበልጠው!!!

:¨·.·¨: ❀
 `·. ሻሚል-shamil
https://t.me/shamilunkamil