የዓረፋ ቀን ከጁሙዓ ቀን ጋር ከገጠመ ጁሙዓን ለይቶ መፆሙ በየ አመቱ የዓረፋን ቀን እየፆመ ላስለመደ ሰው የተጠላ አይደለም። ላላስለመደ ሰውም ቢሆን የተጠላ አይደለም ምክኒያቱም ይህ ፆም በሸሪዕ ከኛ ሚፈለገው እንድንፆመው ስለሆነ ለጥንቃቄው ግን ከጁሙዓ በፊት ያለውን ሀሙስን ቢፆም የተሻለ ነው። ጁሙዓን ለይቶ መፆም የሚጠላው በነደነዚህ አይነቶች ቀን ሳይሆን በማንኛውም ቀን መፆሙ ነው። በዚህ ጊዜ ከጁሙዓ በፊት ወይም ከጁሙዓ በሆላ ያለውን ቀን መፆም አለበት የተጠላ እንዳይሆንበት። https://t.me/shamilkaml 31 viewsedited 07:53