Get Mystery Box with random crypto!

ታንክና ኦራል ይዞ ሄዶ በቅጽበት አስረክቦ በከተማ ውስጥ የሚከራዩ የህጻናት ሳይክሎችን እየቀማ በሳ | ሴራ ታሪክ እና ምርምር

ታንክና ኦራል ይዞ ሄዶ በቅጽበት አስረክቦ በከተማ ውስጥ የሚከራዩ የህጻናት ሳይክሎችን እየቀማ በሳይክል መፈርጠጥ ምን ይሉት ሚሊቴሪ ጌም ነው?
እንዲህ ያለ ነገር በዘራችሁ አይድረስ!
ቆይ ግን ስልጠናው ስለ ሽሽት አይነቶች ፈጥኖ ስለመፈርጠጥ ትጥቅን አስረክቦ ስለመመለስ ስለምናምን ነው እንዴ? በውነት ግራ ያጋባል!
ነገር ግን አብይ አህመድን እና ጋሻጃግሬዎቹን ለፍርድ ሊያቀርብ የሚመጣ ሃይል የተባረከ ብቻ ሳይሆን የተቀደሰም ጭምር ነው!
ሌላው በራስ ጦርነት ወይም በራስ ስምምነት ነገ ከነገወዲያ ይፈታል!
ለማንኛውም በፒኮክ ወፍ እና በአንበሳ መካከል የተካሄደና የሚካሄድ ጦርነት ብለን የገለጽነው ስንቀልድ አይደለም!እውነታው ያ ስለሆነ ብቻ ነው!

Join the telegram chanal

https://t.me/sera_tarik_mirmir