Get Mystery Box with random crypto!

ሰበር! የቴሌግራም ቻናሉን አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርጉት https://t.me/sera_tarik_mi | ሴራ ታሪክ እና ምርምር

ሰበር!
የቴሌግራም ቻናሉን አሁኑኑ ሰብስክራይብ አድርጉት
https://t.me/sera_tarik_mirmir

ጀኔራል ተፈራ ማሞ ለሶስተኛ ጊዜ የአማራ ልዩ ኃይልን እንዲያማክሩ በአማራ ክልል ባለስልጣኖች ተደውሎ ቢጠየቁም ጀኔራሉ እረፍት ላይ ነኝ ብሏል። ጀኔራል ተፈራ ማሞ ጦርነት በመጣ ቁጥር እየተጠሩ ለህዝቡ ደጀን በመሆን ይታወቃሉ። በቆረጣ ውጊያ ሸማቂው ኮማንዶ ተፈራ ማሞ ጀግንነታቸው የታወቀ ነው።

ጀኔራል ተፈራ ግን አሁን እግሬ ላይ ህመም ስላለብኝ አሁን እረፍት ያስፈልገኛል ብሏል። ጀኔራል ተፈራ እና ኮሌኔል ቢሰጥ ጌታሁን በህልውና ዘመቻው ውለታቸው ተዘንግቶ ታስረው በቅርቡ ነበር የተፈቱት።ጀኔራል ተፈራ ማሞ በህመም ሲሰቃዩ ሊያሳክማቸው የሞከረ ህዝብም ሆነ መንግስት አነበረም። የወደቁበትንም የጠየቀ ማንም አነበረም።

ታጋዮቻችንን መጠበቅ፤ሲታመሙ ማሳከም፤ሲቸገሩ መርዳት ካልቻልን ተተኪ ታጋዮችን ማፍራት አንችልም!
ዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጉልን
https://youtube.com/channel/UCBtYnl_gnPkD_bpk3qwmRHA