Get Mystery Box with random crypto!

ቁም/ቁሚ አላህን ምትፈራ/ሪ ከሆነ ይህን ሳታነቡ እንዳታልፉ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበ | አል-Klem 👏 የሀድራ ጀማ👏

ቁም/ቁሚ
አላህን ምትፈራ/ሪ ከሆነ ይህን ሳታነቡ እንዳታልፉ
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ አንባቢያን ይህ የምታነቡት ነገር እናንተ ጋር እንዳይቀር አደራ እያልኹኝ ወደ ርዕሱ ልግባ
ደብዳቤ ለመላዉ የአለም ሙስሊም
የተላከ ነዉ ይህ ደብዳቤ ከመዲነቱል ሙነወራ ትልቁ መስጂደ ነበዊ ኢማም ከሆኑት ነዉ።
እኚህ ኢማም እንዲህ በለዉ ደብዳቤዉን አስተላልፈዋል
"ጁመዓ መታ ቁርዓን ቀርቼ ወደ እንቅልፌ አመራዉ እና ህልም ታየኝ ህልሙ ለይም
ነቢዩ ሰዐወ መጥተዉ እንዲህ አሉኝ በዛሬዉ እለት ስድስደት ሺ ሰዉ ሰዎች ሞተዋል አንዳቸዉም ጀነት አልገቡም(አይገቡም) እነሱም
1-የባሎቻቹዉን ትዕዛዝ የማይከተሉ ሴቶች
2-ለደሃ የማይሰድቁ ሀብታሞች
3-ሀጅን በስነስርዓቱ ያላከናወኑና
4-ሰሏታቸዉን በወቅቱ ያልሰገዱ ናቸዉ
ይህን ደብዳቤ ላደረሰ ሰዉ ከአላህ ብዙ ጀዛዕ ያገኛል ከነቤተሰቡ ሸፈዓ ያገኛል የአላህ እርዳታ ያገኛል "
ሸኽ አህመድ ይህ መልክቴ ዉሸት ከሆነ
የነቢያችን ሰዐወ ዱዓቸዉ አይድረሰኝ ይላሉ።
የነቢዩን ሰዐወ ሱና አጥብቃችሁ ያዙ
እሳቸዉ ባዘዙት መሰረት ዲኑን ተከተሉ አላህን ይቅርታ ጠይቁ ሰኞ ሰኞ መፆም አዘዉትሩ ይህ ደብዳቤ የደረሳቸዉ ሙስሊም ህብረተሰብ በሙሉ ይህን ደብዳቤ ማስተላለፍ እንዳለባቸዉ ተናግረዋል ቢያንስ ለሀያ ሰዎች ማሰራጨት ግዴታ ነዉ ።
ያሰራጨዉም ሰዉ በአላህ ፍቃድ ከዚ በፊት አይቶ ማያዉቀዉን ጥሩ ክስተት ያያል ያሰበዉ ሁሉ ይሳካል።
አሁንም ቁሙ ገና አላለቀም
አንድ kleavaren የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት በብዙ ኮፒ አሰራጭቶ ብዙ ጥሩ ነገሮች እንደገጠሙት ታይቷልም ተናግሯልም።
አሁንም abdusselam የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ከተወሰኑ ቀኖች ቡሃላ ከሚሰራዉ ስራ ተፈናቀለ ይህ ችግር ሲገጥመዉ ደብዳቤዉን አስታዉሶ ካሰራጨ ከአምስት ቀናት ቡሃላ ከበፊቱ የተሻለ ስራን አገኘ።
እንዲሁም besmetan(ስሙ ለይ ጥርጥር አለ)የሚባል ሰዉ ይህ ደብዳቤ ደርሶት ችላ በማለት ቀዳደዉ ከዘጠኝ ቀን ቡሃላም ይህ ሰዉ እንደሞተ ይነገራል።
ስለዚህ አላህን ፍሩ እናንተ ጋር እንዳይቀር በአላህ ስም እጠይቃቹሃለዉ
አባዝታቹ አሰራጩት ሼር አርጉት