❥በሚወድህ ሰው ላይ☞ ክፉ አትስራ ❥ ለሚፈልግ ሰው☞ ቢዚ ነኝ አትበል ❥የሚያምንህን ☞ሰው አታታል ❥ ሁሌም የሚያስታውስህን ሰው☞ አትርሳ!! ❥ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ ☞ጊዜህን አትንፈገዉ!! ቦታ ስጠዉ አለዉ በለዉ የሚወድህ ሰዉ ሁሌም ከጎንህ ነዉ። አታርቀዉ ::::::::,::::ቴሌግራማችን::::::::::::::: https://t.me/SeliMwla @SeliMwla @SeliMwla 2.3K views_´Meba~° , edited 08:38