ያሰብከው ነገር ሳይሳካልህ ሲቀር መጥፎ እድሌ ነው አትበል አላህ ለኔ የተሻለውን ፈልጎ ነው በል ህልምህ ኮከብ ሆኖ ግን አላህ ላንተ ጨረቃን አስቦልህ ይሆናል ... በአላህ ላይ ጥሩ ጥርጣሬ ይኑርህ ። @SeliMwla #Share @SeliMwla 3.1K views_´Meba~° , edited 17:06