Get Mystery Box with random crypto!

የት ለመድረስ ነው? በተኙ ሰዎች መሀል ስትነቃ፣ በደከሙ ሰዎች መሀል ጠንካራ ስትሆን፣ ባረፉ | አል-Klem 👏 የሀድራ ጀማ👏

የት ለመድረስ ነው?

በተኙ ሰዎች መሀል ስትነቃ፣ በደከሙ ሰዎች መሀል ጠንካራ ስትሆን፣ ባረፉ ሰዎች መሀል ስትታገል "የት ለመድረስ ነው?" በሚል ጥያቄ ሊያደክሙህ ይፈልጋሉ። አንተም "እናንተ አይደርስም ብላችሁ የምታስቡት ቦታ ላይ ለመድረስ ነው።" ብለህ መልስላቸው።

https://t.me/SeliMwla

@Meba65