Get Mystery Box with random crypto!

#ዋ!!! የዞን ምክር ቤት ውሳኔ ይከበር የህዝብ ድምፅ በስልጣን ጥመኞች አይሸጥም/አይለወጥም | GURAGE KINGDOM

#ዋ!!!
የዞን ምክር ቤት ውሳኔ ይከበር
የህዝብ ድምፅ በስልጣን ጥመኞች አይሸጥም/አይለወጥም!!
ይሄንን ለመቀልበስ መንደር ለመንደር የምትዞሩ ስልጣን አምላኪዎች ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ።
ያከበራችሁን ህዝብ ማክበር ካልቻላችሁ መልሶ ሲያዋርዳችሁ ስልጣናችሁ አይታደጋችሁምና እረፉ!
ክብር በህዝብ እንጂ በስልጣን አይገኝም!
ህዝቡን ያላከበረ አመራር አይከበርም፣ እኛም አናከብርም!!