Get Mystery Box with random crypto!

ወንዶች ይሄን ተጠቀሙ ትዳር ፈላጊ | ጥሩን ለጥሩ ነው አላህ የኸለቀው (ሰበብ)

ወንዶች ይሄን ተጠቀሙ

ትዳር ፈላጊ

ወንድ
100% የከፈለ
1, =ሥም/ኮድ?===ሰበብ 10= 053
2, =ፆታ?====ወንድ
3, =የትውልድ ዘመን በኢትዮጵያ ?=--1983---እድሜ--
4, =መልክ/የቆዳ ቀለም?=ቀይ
5, =ቁመት?======1.74
6, =ክብደት?=====69
7, =አሁን ያሉበት አድራሻ?===አ/አ
8, =የተወለዱት ቦታ ===ስልጤ
9, =አቀላጥፈው የሚናገሩት ቋንቋ===አማረኛ
10, =የትምህርት ደረጃ?==10
11, =የጤና ሁኔታ?===ጤነኛ
12, =ቂራዓት/የዲን ትምህርት?
=== በመቅራት ላይ
13, =ከዚህ ቀደም ትዳርና ልጅ አለዎት/የለዎትም?===ያላገባ
14, =ሥራና አማካኝ ወርሃዊ ገቢ?
===ነጋደ
15, =መኖሪያ ቤት አለዎት/ኪራይ?
=== ኪራይ
16, =ቀጣይ ለኑሮ የሚመርጡት ሀገር/ከተማ?=== አ/አ
17, =ከሀገር ውጭ ከሆኑ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር እስከ መቸ ይመለሳሉ?===ሀገር ውስጥ
18, =ቁንጅና ከ10% ==9%

ለትዳር የምፈልጋት ሴት (ሚስት)
___
19= እድሜዋ?= ከ19_25
20= የቆዳ ቀለሟ?= ቀይ ቆንጆ
21= ቁመቷ ?= 165
22= ክብደቷ?= 50_55
23= የትምህርት ደረጃዋ?= 10የጨረሰች
24= የዲን ትምህርቷ?= የቀራች
25= ሥራ/ገቢ?= ቢኖራትም ባይኖራትም
26= ካሁን ቀደም ትዳር?= የሌላት
27= ልጅ?= የሌላት
28= መኖሪያ ቤት?=ችግር የለውም
29 በመነጋገር የምታምን ለኔ ግልፅ የሆነች ከዘረኝነት የፀዳች ባለን የምትብቃቃ አላህን ፈሪ ና በድኗ ጠንካራ የሆነቸ


መሥፈርቴን በትክክል የሚያሟላ ሠው ብቻ የስልክ አድራሻየን ከ @Halim1111 በመውሰድ ቢያናግረኝ ለመወያዬት ፍቃደኛ ነኝ
የኮድ ቁጥር 10*053
. **
ከ አ/አ

@sebebun '''''''''''''''''''''''''''''''''''''''/