Get Mystery Box with random crypto!

#እግዚአብሔርን_መጠበቅ!! “እግዚአብሔር አንድ ነገር ለምነኸው ቶሎ ቢፈጽምልህ እምነትህን ያጠናክ | 7 ቁጥር

#እግዚአብሔርን_መጠበቅ!!

“እግዚአብሔር አንድ ነገር ለምነኸው ቶሎ ቢፈጽምልህ እምነትህን ያጠናክርልሃል፤ ካዘገየብህ ደግሞ ትዕግስትን እያስተማረህ ነው፤ ጭራሽ ከከለከለህ ግን አንተ የለመንከው ነገር ላንተ እንደማያስፈልግህ እርሱ ስለሚያውቅ ሌላ አዲስ ነገር እያዘጋጀልህ ነውና ጠብቀው።“