Get Mystery Box with random crypto!

የተከበራችሁ ቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ! ባለድሉ ቡድናችሁ 15ኛ ዋንጫውን ይዞ ዛሬ አዲስ አበባ ከቀኑ | የታላቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፔጅ✌️❤️💛

የተከበራችሁ ቅዱስ ጊዮርጊሳውያን !
ባለድሉ ቡድናችሁ 15ኛ ዋንጫውን ይዞ ዛሬ አዲስ አበባ ከቀኑ 7:00 ሰዓት በድል ይገባል።

ስለሆነም በክፍት መኪና የሚዞርባቸው አካባቢዎች :-
ከቦሌ ኤርፖርት ፣ በወሎ ሰፈር፣ ጎተራ፣ ሳሪስ አዲስ ሰፈር፣ ጠመንጃ ያዥ፣ ጊዮን፣ በአምባሳደር ፒያሳ ዞሮ ወደ ብሔራዊ ይመለስና ሜክሲኮ ፣ በልደታ አድርጎ፣ ለገሀር ስታዲየም ይሆናል።

በመሆኑም ቅዱስ ጊዮርጊሳውያን በሚቀርባችሁ አካባቢዎች በማሊያው ደምቃችሁ ፈረሰኞቹን ተቀበሉ!
በድጋሚ እንኳን ደስ አለን!

@Sanjawsanjaw
@Sanjawsanjaw

የቅዱስ ጊዮርጊሳውያን ድምፅ
THE VOICE OF ST.GEORGE FANS