ሰበር ዜና... ባህርዳር ለምትገኙ የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተሰቦች! እንኳን ወደ ውቢቷ ባህርዳር ከተማ በሠላም መጣችሁ! ዛሬ ከውድድር አዘጋጁ እና የፀጥታ አካላት ጋር በተደረገ ውይይት ወሳኝ መልዕክቶች ተላልፈዋል ። - ነገ ትኬት ሽያጭ 1:00 ሰዓት ይጀመራል፤ 3:00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሸጣል። - ማሊያ ሳይለብሱ መግባት አይቻልም። - ሌላ ቡድን በሚጫወትበት ሜዳ አካባቢ ማሊያ ለብሶ መገኘት በፍፁም አይቻልም፤ - ጠጥቶ ወደ ሜዳ ባለመምጣት ለፀጥታ ሀይሎች ትብብር እናድርግ፤ - የሌላ ክለብ ማሊያ የለበሰ ሰው ይዞ መግባት አይፈቀድም ። @Sanjawsanjaw @Sanjawsanjaw @Sanjawsanjaw ፩ ክለብ ፩ ቤተሰብ ሁሌም ስለ ሳንጃው እንዘግባለን... 450 views04:04