Get Mystery Box with random crypto!

ግብዥ # ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ከጎተ ኢኒስቲቲዩት እና ከኢጋ ሚዲያና ኮሙ | ሳሙኤል በለጠ(ባማ)

ግብዥ
#
ብሔራዊ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት ከጎተ ኢኒስቲቲዩት እና ከኢጋ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ጋር በጣምራ የሚያሰናዱት ወርሀዊ የመጻሕፍት ላይ ሂሳዊ የውይይት መርሐግብር የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 28 2014 ዓ.ም በአገልግሎቱ ቅጽር ግቢ 4ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አዳራሽ ውስጥ ይከናወናል፡፡ በአካል እንዲሁም በኦን ላይ ዙም መተግበሪያ ላይ ከ8፡00 ጀምሮ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል፡፡ በዙም ለመገኘት ቀጣዮቹን ማስፈንጠሪያ ወይም የአድራሻ ቁልፍ ይጠቀሙ፡፡
https://zoom.us/j/98380493730?pwd=em1hTDJvVis3LzdDaVR3M3YveS9TZz09
Meeting ID: 983 8049 3730
Passcode: 311999
ርዕስ:- "ታንጀሪና ሆቴል እና ሌሎችም"
ዘውግ:- አጫጭር ልቦለዶች
ደራሲ :- ደረጀ በቀለ
የመነሻ ጽሑፍ አቅራቢ:- ሳሙኤል በለጠ