Get Mystery Box with random crypto!

የጥንቃቄ - መረጃ #Share #Share አሸባሪው ህውሓት የነፍስ ውጪ ነፍስ ጊቢ ትግሉንና ሸብሩን | ሳሙኤል በለጠ(ባማ)

የጥንቃቄ - መረጃ
#Share
#Share
አሸባሪው ህውሓት የነፍስ ውጪ ነፍስ ጊቢ ትግሉንና ሸብሩን ቢቀጥልም አጸፋውን መቋቋም ተስኖት እየተፍረከረከ እንዳለ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ዛሬም ከትናንቱ ባልተለወጠ ስልት ከንቱ ትግሉን እያካሄደ ያለው ሕውሓት በርካታ ሴራዎችን እንደጠነሰሰ ከታማኝ ምንጮች ለማረጋገጥ ችለናል። እንደ ከዚህ በፊቱ የሐሰት ፕሮፖጋንደ በመንዛት አሁንም በርካታ ምግብ እና ውኃ በጠማው ትግራይ ህዝብ ላይ ድርብ ቁማር እየተጫወተ እንዳለ ለማወቅ ተችሏል።

ከጊዜ ወደ ጊዜ ተቀባይነቱን ያጣው አለም ደም አፍሳሽ እንደሆነ ሲረዳ አሁንም የአሸንፍያለሁ ቀረርት ለማቅራራት ይመቸው ዘንድ ከሰሞኑ አንድ ያቀደው ሴራ እንዳለ ለማወቅ ተችላል።

በዚህም የህወሓት ታጣቂዎች የአማራ ልዩ ሃይል እና የፋኖ ሬንጀር በማስለበስ ማርከናል ብሎ ፕሮፖጋንዳ ለአለም ህዝብ በቀጠራቸው ሚዲያዎች ለማሰራጨት እንዳለመ ከታማኝ ምንጮች ለማወቅ ተችሏል።

በዚህም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከተሳሳተ መረጃ እንዲሁም ለሕውሓት ዓላማ ከሚዘጋጁ መረጃዎች እራሱን እንዲጠብቅ የኢትዮጵያዊ ዜጎች ፍላጎት መሆኑ ታውቋል።

Vian EBN

#DisarmTPLF
#TPLFBelligerenceMustBeCondemned #TPLFisthecause
#EthiopiaPrevails