Get Mystery Box with random crypto!

ጥያቄና መልስ ሳሙኤል በለጠ መንስዔ- ትንሽ ልቤ ምርቅዝ ቁስል ቢያነደው እግሬ መራመድ አቃተው | ሳሙኤል በለጠ(ባማ)

ጥያቄና መልስ
ሳሙኤል በለጠ

መንስዔ-

ትንሽ ልቤ ምርቅዝ ቁስል ቢያነደው
እግሬ መራመድ አቃተው
ክፉ ልቤ ቃታች
ነብሴን ጠየቀች
.
.
.

ይች ትንስዬ ልብ
ከእስከ 'መከራ' እንዴት? ቻለች
(ብላ)

ድምዳሜ-

ሁሉ መልስ ነው? ሁሉ መልስ አለው
ዐይንህ 'ትንስዬ' ነው
ይህን ዓለም እንዴት አየኸው?

inspiration Charles Bukowski