Get Mystery Box with random crypto!

እቃዣለሁ! ጊዜ ነፋስ ፥ እድሜ ገለባ ሆኖ በሚነፍስ ጊዜ የሚበር እድሜ ታቅፌ አያለሁ። ነፋስ ገ | ዥ ን ጉ ር ጉ ር . . .

እቃዣለሁ!

ጊዜ ነፋስ ፥ እድሜ ገለባ ሆኖ በሚነፍስ ጊዜ የሚበር እድሜ ታቅፌ አያለሁ። ነፋስ ገለባዉን ሲያተን ፥ እኔ ልይዝ ስከተል...

ስነቃ ደግሞ ተክዛለሁ።

ስለሞት ፥ ስለማለፍ አስባለሁ። መኖሬን የሚተዝት እራፊ ምልክት ሳልተዉ ፤ በረሃ መሃል እንዳረፍ ኮቴ በጊዜ ልተን ፥ ልጠፋ ነዉ ብዬ

አስባለሁ ፥ አስባለሁ . . .
እዉነት! እውኔን ከህልሜ ምን ለየዉ?



@samuel_dereje