Get Mystery Box with random crypto!

Samih 10s

የቴሌግራም ቻናል አርማ samih10s — Samih 10s S
የቴሌግራም ቻናል አርማ samih10s — Samih 10s
የሰርጥ አድራሻ: @samih10s
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.57K
የሰርጥ መግለጫ

YouTube
https://www.youtube.com/c/samih10s
Tiktok
tiktok.com/@samihnasir

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-31 00:48:10 ጆሴፍ ይባላል የሩዋንዳ ዜግነት ያለው የጊንሳንዜ primary school የ15 አመት የአንደኛ ክፍል ተማሪ ነው።ጆሴፍ የ21 አመት ወጣት ሲሆን ተክለ ሰውነቱን ተመልክተው ብዙ ሰዎች ጆሴፍን ከ12-15አመት ይገምቱታል። ነገር ግን ጆሴፍ ጁዋርፍ የሆነ ማለትም የሰውነት እድገቱ ገና ከለጋነቱ የተገታ የህጻን አካል ያለው ወጣት ነው።ጆሴፍ ለመጀመሪያ ግዜ አንደኛ ክፍል የገባው እኤአ 2006 ላይ ነበር።

የትምህርት ቤቱ ስም ሲቀየር ጆሴፍ አንደኛ ክፍል ነበር።
አስተማሪዎቹ ጡረታ ሲወጡ ጆሴፍ አንደኛ ክፍል ነበር።
በየዘመኑ የትምህርት ቤቱ አዳዲስ ዩኒፎርሞች ሲቀያየሩ ጆሴፍ እዛው የአንደኛ ክፍል መንበረ ዙፋን ላይ ተቀምጦብዙ አሮጌ ነገሮችን ሸኝቶ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ተቀብሏል።

ነገር ግን ከዚህ የከፋው ነገር የተከሰተው 2006ላይ ከጆሴፍ ጋር የተማሩት የቀድሞ የክፍል ጓደኞቹ ተመርቀው ዶር ኢንጂነር እና የመሳሰሉ የስራ ዘርፎች ላይ ሲሰማሩ አንዷ የቀድሞ የክፍል ጓደኛው ግን ጆሴፍ አሁን የሚማርበት ትምህርት ቤት በአስተማሪነት ተቀጥራ ጆሴፍን በማስተማር ላይ ትገኛለች።
ብዙ ሰዎችም ጆሴፍ አስተማሪዋን ለመጀመሪያ ጊዜ በክፍሉ እንዳያት የሚሰማውን ስሜት ለመመልከት በክፍሉ ተገኝተው ነበር። ነገርግን ጆሴፍ የቀድሞ የክፍል ጓደኛው የነበረችውን የአሁኗ አስተማሪውን እንደሌሎቹ የክፍል ጓደኞቹ እንደ አዲስ ነበር የተዋወቃት ምክንያቱም ጆሴፍ ከነመፈጠሯ ረስቷት ነበር።

ሙሉ ታሪኩን ዩትዩብ ላይ ታገኙታላችሁ



1.9K viewsSαɱιԋツ", 21:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 21:46:25

1.7K viewsSαɱιԋツ", 18:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 14:19:47

1.9K viewsSαɱιԋツ", 11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ