Get Mystery Box with random crypto!

ሁለቱ ወንድማማቾች በተመሳሳይ መንገድ የሞቱበት አጋጣሚ። በአንድ ቤተሰብ ውስጥ 2 ልጅ በአንድ ጊ | Samih 10s

ሁለቱ ወንድማማቾች በተመሳሳይ መንገድ የሞቱበት አጋጣሚ።

በአንድ ቤተሰብ ውስጥ 2 ልጅ በአንድ ጊዜ ሲሞት በጣም አሳዛኝ ነው።አሁን የምናየው አጋጣሚ እስካሁን ካየናቸው አጋጣሚዎች ሁሉ በጣም አስገራሚው ነው።ጊዜው 1974 ነበር።የ17 አመት ታዳጊ ሞተር ሳይክል እየነዳ መንገዱን እንደ እግረኞች ሲያቋርጥ ነበር በአንድ ታክሲ የተገጨው።ይህንን ስነግራቹ ታድያ ምን ያስገርማል ልትሉኝ ትችላላችሁ የሚያስገርመው በቀጣይ አመት በዛችው እለት የሟቹ ታናሽ ወንድም ታላቅ ወንድሙ የተገጨበትን ሞተር እየነዳ መንገድ ሲያቋርጥ ወንድሙ በሞተበት እለት በተመሳሳይ ሹፌር በተመሳሳይ ቦታ የተገጨው
በጣም የሚያስገርመው ደግሞ ታላቅየው ሲገጭ ታክሲው ሲያጓጉዘው የነበረው ተሳፋሪ ተመሳሳይ መሆኑ ነው።

@samih10s