Get Mystery Box with random crypto!

የግእዝ ቀመረ ፊደል (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት መማር እየፈለጉ መማር ለማይችሉ | መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

የግእዝ ቀመረ ፊደል (Geez Gematria) የኦንላይን ትምህርት መማር እየፈለጉ መማር ለማይችሉ 5 ተማሪዎች ለነጻ የትምህርት ዕድል ስፓንሰር የሚደረጉ ሲኾን በቅርቡ የውድድር ጥያቄዎችን በዚህ የቴሌግራም ቻናሌ ላይ የማቀርብ ይኾናል።