Get Mystery Box with random crypto!

'ዝናቡን እንደ ወፍ በሠራኸው ጎጆ ወይም እንደ ንስር ከደመናው በላይ ኾነህ ዕለፈው። ጎርፉን ዋኝተ | መጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (ዶክተር) Dr Rodas Tadese

"ዝናቡን እንደ ወፍ በሠራኸው ጎጆ ወይም እንደ ንስር ከደመናው በላይ ኾነህ ዕለፈው። ጎርፉን ዋኝተህ ወይም በመርከብ ውስጥ ገብተህ ተሻገረው። ነፋሱን ወፍራም ጃኬት ለብሰህ ወይም ግንብ ሠርተህ አሳልፈው። ምርጫው የአንተ ነው። የተሻለውን ግን ምረጥ"
(መጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ዘአንድሮሜዳዊ 888)