Get Mystery Box with random crypto!

ወጣት ሆኖ በጊዜ መሞት ለቅርብ ወዳጅም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም አድናቂ እጅግ ከባድ ስሜት አስከፊ | Robe MeMes™🇪🇹

ወጣት ሆኖ በጊዜ መሞት ለቅርብ ወዳጅም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም አድናቂ እጅግ ከባድ ስሜት አስከፊ ስሜት አለው

በወጣትነታችን በተለይም ዘመናዊ የትግሪኛ ሙዚቃን ከሚሊኒየም በሗላ እንደ አዲስ ሪቮሊሽን ለውጥ ከጀመሩ ወጣቶች አንዱ ነው።

አርቲስት ዳዊት ነጋ ፈጣሪ ነፍሱን ይማር።

@xiqs_benya_qere