Get Mystery Box with random crypto!

ክብርህ ሰማያትን ሸፍኖል ምስጋና ምድር ሁሉ ሞልቷል ውበት እንደ ፀሐይ ያበራል አቤት አቤት እ | 🎄🎄 Glory to glory ✞✞☃️🎄

ክብርህ ሰማያትን ሸፍኖል
ምስጋና ምድር ሁሉ ሞልቷል
ውበት እንደ ፀሐይ ያበራል
አቤት አቤት
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን ነው
አቤት አቤት
እንደ ኢየሱስ ያለ ማን ነው።


አምልኮ የትንቢት መንፈስን ያመጣል

@rivivalministry