Get Mystery Box with random crypto!

የመክፈቻ ፕሮግራም ሪካ ቴክኖሎጂ ባበለፀጋቸውን መተግበሪያዎች ስራ ሙሉ በሙሉ መጀመሩን አ | Rica Trip

የመክፈቻ ፕሮግራም

ሪካ ቴክኖሎጂ ባበለፀጋቸውን መተግበሪያዎች ስራ ሙሉ በሙሉ መጀመሩን አሳውቋል። ከእነዚህም ውስጥ Rica Trip እና Rica Shopping የተሰኙ የሰዎችን የዕለት ተዕለት ሕይወት ለማቅለል ታስበው የተዘጋጁ መተግበሪያዎች ይገኙበታል።

Rica Trip በውስጡ የያዛቸው አገልግሎቶች:
- የኤሌክትሮኒክስ ታክሲ
- የዴሊቨሪ አገልግሎት

Rica Shopping:
- ሻጭ እና ገዢን የሚያገናኝ የበይነ መረብ
ግብይት ስርዓት ነው።


https://t.me/Rica_trip

=== አብረን ስለሆንን ብቻ ሌላ ዕድል ===