Get Mystery Box with random crypto!

ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Rosa home based care

የቴሌግራም ቻናል አርማ rhomecare — ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Rosa home based care
የቴሌግራም ቻናል አርማ rhomecare — ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Rosa home based care
የሰርጥ አድራሻ: @rhomecare
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.49K
የሰርጥ መግለጫ

We will provide quality home based health care by licenced and experianced health professionals.
ለህክምናና ክትትል አገልግሎት ከፈለጉ ይደውሉልን። ባሉበት መጥተን ፈቃድና የካበተ ልምድ ባላቸው ባለሙያዎች አገልግሎት እንሰጣለን።
ለአገልግሎት በስልክ ቁጥር - 251912389356 / 251918426770 ይደውሉልን።

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-10-10 08:57:04 ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care )
የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ ታማሚዎች የህክምና አገለገሎቶች መስጠትና አመጋገብ ማስተማር
የመጀመሪያ እርዳታ መስጠትና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶች በታዙልዎት አግባብና ሰአት ባሉበት መጥተን መስጠት
በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች አጠቃቀም ማስተማርና መስጠት
የኮሮና ታማሚዎችን መንከባከብና
ሌሎች አገልገሎቶችን እንደየ በሽታው አይነት በብቁ እና ልምድ ባካበቱና የሙያ ስነምግባሩን በተላበሱ የጤና ባለሙያዎች ባሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
አድራሻ - አዲስ አበባ
ለበለጠ መረጃና አገልግሎት

በ Telegram https://t.me/rhomecare

አገልግሎት ፈላጊዎች ብቻ በስልክ ይደውሉልን።
38.4K views05:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-29 23:28:54 ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care )
የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ ታማሚዎች የህክምና አገለገሎቶች መስጠትና አመጋገብ ማስተማር
የመጀመሪያ እርዳታ መስጠትና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶች በታዙልዎት አግባብና ሰአት ባሉበት መጥተን መስጠት
በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች አጠቃቀም ማስተማርና መስጠት
የኮሮና ታማሚዎችን መንከባከብና
ሌሎች አገልገሎቶችን እንደየ በሽታው አይነት በብቁ እና ልምድ ባካበቱና የሙያ ስነምግባሩን በተላበሱ የጤና ባለሙያዎች ባሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
አድራሻ - መካኒሳ
ለበለጠ መረጃና አገልግሎት
በ Telegram https://t.me/rhomecare
በስልክ ይደውሉልን።
39.0K views20:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-03 10:56:55 የትርፍ አንጀት ህመም (Appendicitis)

ትርፍ አንጀት በቀኝ የታችኛዉ የሆድ አካባቢ ከትልቁ አንጀት ላይ ተንጠልጥሎ የሚገኝ ከረጢት መሰል የአንጀት ክፍል ነዉ፡፡የትርፍ አንጀት ህመም (Appendicitis) አጣዳፊ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ሲሆን የሚከሰተዉ የአንጀት ቱቦ ሲዘጋ በዉስጡ ባክቴሪያዎች ሲጠራቀሙ እና የአንጀት መቆጣት፣ እብጠት፣ መግል መያዝ ሲያመጣ ነዉ፡፡

የትርፍ አንጀት ህመም መንስኤዎች

ረዘም ላለ ጊዜ የቆየ ድርቀት
የአንጀት ትላትል
አንጀት ላይ አደጋ ከደረሰ
የአንጀት እጢ

የትርፍ አንጀት ህመም ምልክቶች

በቀኝ የሆድ ክፍል ድንገተኛ ህመም
እንብርት አካባቢ ጀምሮ ወደ ወደ ቀኝ የሆድ ክፍል የሚዘዋወር ህመም
የምግብ ፍላጎት አለመኖር
ማቅለሽለሽ እና ማስመለስ
የሆድ መነፋት
ትኩሳት

የትርፍ አንጀት ህመም ህክምና

ሊፈጠር የሚችል ኢንፌክሽን ለማከም ጸረ ባክቴሪያ መድሐኒቶች መዉሰድ
የተቆጣዉን ወይም ያበጠዉን የአንጀት ክፍል በቀዶ ህክምና ተቆርጦ እንዲወጣ ይደረጋል

ከትርፍ አንጀት ቀዶ ህክምና በኋላ ሊደረጉ የሚገቡ ጥንቃቄዎች

ፈሳሽ በደንብ መዉሰድ
ለመፈጨት ቀለል ያሉ ምግቦችን መመገብ
በቂ እረፍት ማድረግ/እንቅስቃሴዎችን ቀስ በቀስ መጀመር
ቢያንስ እስከ ሁለት ሳምንት ከበድ ያሉ እንቅስቃሴዎችን ከማድረግ መቆጠብ
በሚያስሉበት ጊዜ ሆድን ደገፍ ማድረግ
የህመም ማስታገሻ መድሐኒቶች መዉሰድ

የትርፍ አንጀት ህመም በወቅቱ ካልታከመ መግል በመያዝ ሊፈነዳ ይችላል፡፡ይህንን ተከትሎ ኢንፌክሽን ወደ ሌሎች የሆድ ክፍሎች በመሰራጨት እስከሞት ሊያደርስ የሚችል የከፋ ጉዳት ያስከትላል፡፡

ማነኛውም ህክምናና ክትትል አገልግሎት ከፈለጉ ይደውሉልን። ባሉበት መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን።
https://t.me/rhomecare
16.6K viewsedited  07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-26 19:26:54 ሮዛ የቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

ድህረ ቀዶ ጥገናና ማንኛውንም ቁስል ማጠብና መቀየር ( Wound Care )
የስኳር ፣ ደም ግፊትና የልብ በሽታ ታማሚዎች የህክምና አገለገሎቶች መስጠትና አመጋገብ ማስተማር
የመጀመሪያ እርዳታ መስጠትና በሃኪም የታዘዙ መድሃኒቶች በታዙልዎት አግባብና ሰአት ባሉበት መጥተን መስጠት
በሃኪም የሚታዘዙ መድሃኒቶች አጠቃቀም ማስተማርና መስጠት
የኮሮና ታማሚዎችን መንከባከብና
ሌሎች አገልገሎቶችን እንደየ በሽታው አይነት በብቁ እና ልምድ ባካበቱና የሙያ ስነምግባሩን በተላበሱ የጤና ባለሙያዎች ባሉበት ድረስ መጥተን አገልግሎት እንሰጣለን፡፡
አድራሻ - መካኒሳ
ለበለጠ መረጃና አገልግሎት
በ Telegram https://t.me/rhomecare
በስልክ ይደውሉልን።
2.8K viewsedited  16:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-16 19:34:43 https://t.me/rhomecare
18.2K views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-07 07:21:59
3.3K views04:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ