Get Mystery Box with random crypto!

የጤና ሚኒስቴር ከተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ የጤና ባለሙያዎች ከ | ሮዛ ቤት ለቤት ህክምና አገልግሎት Rosa home based care

የጤና ሚኒስቴር ከተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ የጤና ባለሙያዎች ከግንቦት 01 እስከ 04/2014 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና እንደሚሰጥ አሳውቋል።

ሚኒስቴሩ ፈተናውን ለመስጠት ዝግጅት እያደረገ መሆኑን የገለጸ ሲሆን የተፈታኝ ባለሙያዎች የጊዜ ሰሌዳን ይፋ አድርጓል።

ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ እና ሜዲካል ራዲዮሎጂ
ባለሙያዎች ~ ግንቦት 01/2014 ዓ.ም

ነርሲንግ ~ ግንቦት 02/2014 ዓ.ም

ሕክምና፣ ጤና መኮንን እና ዴንታል ሜድስን
ባለሙያዎች ~ ግንቦት 03/2014 ዓ.ም

ሚድዋይፍሪ እና ሜዲካል ላቦራቶሪ
ባለሙያዎች ~ ግንቦት 04/2014 ዓ.ም