Get Mystery Box with random crypto!

ለይለቱል ጁሙዓህ የአላህን ቸርነትና እዝነት ተመልከቱማ ያለድካም ጀነት የምንገባባቸዉ ብዙ ሰበ | ረያን meme & islamic post

ለይለቱል ጁሙዓህ

የአላህን ቸርነትና እዝነት ተመልከቱማ
ያለድካም ጀነት የምንገባባቸዉ ብዙ ሰበቦችን ነዉ ያዘጋጀልን ከነዛም መካከል ሰለዋት አንዱ ነዉ ።

በረሱላችንﷺ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ብናደርግ ከአላህ አስር ይመለስልናል የአንዱን ዋጋም አላህ እንጂ ማንም አያዉቀዉም።

ገንዘብም ሆነ ልጆች በማይጠቅሙበት በዛ በጭንቅ ቀን የረሱላችንን ሸፍዓ የምናገኝ ያድርገን
አሚን

ሰላቱላህ ሰላሙላህ ዓለይከ ያረሱለሏህ
#ሶሉ ዓለል ሀቢብ #ኸሚስ!

@Reyan_meme_and_islamic_post