ቀን 10-04-2015 እስከ15-04-2015 አስቸካይ የስራ ቅጥር ማስታወቅያ COMPANY:PURE INDUSTRIAL PLC ፒዪር ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ና አስመጪ ድርጅት። Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል። Job Title : ማርኬተር ኦል ሴልስ ሽያጭ/Marketing All Sales/ ማስተዋወቅ/promoter & Advertising / እና መርቸንት /Merchants / ኮንሰልታንት ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/እንዲሁም በተጨማሪ የስራ እድሎች በተመረቁበት ፊልድ አሰልጥኖ መቅጠር ይፈልጋል:: Job Type: በቋሚነትም ሆኖ ተጨማሪ የግል ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 10/04/2015 አ.ም እስከ 15/04/2015 አ.ም ድረስ 6 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒበመያዝ ሎጀስትክ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በመግባት እታችባለው አድራሻ ያመልክቱ። የትምህርት ደረጃ:- በማንኛውም ዘርፍ የጨረሱ ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/10/8ኛክፉል ወይም ማንበብ ና መፃፉ የሚችሉ ደምዝ ማርኬተር (ሴልስ):- 6625 ና አበል 1000 በ ተጨማሪ ኮሚሽን ደምዝ (ወኪል) :- በስምምነት ና በድርጅቱ ስኬል ፃታ:- ወንድ/ሴት ብዛት:- 20 ሰው ብቻ የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ና በክልል ከተምች ልምድ:- ከ0አመት ጀምሮ ድርጅታችን ለስራፈላጊዋች ነፃ የስራ እድል ታሳቢ የተደረገ ሲሆን ለምዝገባ ና ለስልጠና በድርጅቱ ወጪ የሚሸፉን ይሆናል። በክልል ለምትገኙ ስራ አመልካቶች ስራ ፈላጊዎች ብቻ በድርጅቱ ስልክ ቁጥር እታች ባለው በቴሌግራም አካውንት የትምህርት ማስረጃችሁን ልካችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ - 0903916610 በዚህ ቁጥር ብቻ ዶክመንቶን ይላኩልን። አድራሻ ፡- አዲስ አበባ መገናኛ አደባባይ ስር ቦሌ ክፉለ ከተማ ጀርባ ሰላም ሆቴል ፊትለፊት እሙ ሽሮ የሚል ባነር የተለጠፈበት ግቢ ውስጥ በመግባት በደረጃው በመውጣት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ በስተግራ በኩል ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ ክፉል በመግባት ያመልክቱ። አድራሻ ከጠፉቦት ብቻ ከታች ባለው ስልክ ይደውሉ!! ስልክ 0903916610 0903916636 ለበለጠ መረጃ:- ቢሮ ቁጥር 306/2-ገ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ ክፉል በመግባት ያመልክቱ። ፒዮር እንደስትሪያል ኀላ/የተ/የግ/ማህበር ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑት https://t.me/+gwenJbAdI7hhMGU0 2.0K views08:26