Get Mystery Box with random crypto!

በእግሮቹ ማስኖ ጭሮ ከሚያድረው በሰማይ ላይ ከንፎ ባህር ከሚቀዝፈው (ከዚህ ሁሉ ፍጡር) ምን ጉልበ | Happy_life®

በእግሮቹ ማስኖ
ጭሮ ከሚያድረው
በሰማይ ላይ ከንፎ
ባህር ከሚቀዝፈው
(ከዚህ ሁሉ ፍጡር)
ምን ጉልበቱ ገዝፎ - ቢጠጥር ከአለት
በአንድ እቅፍ ይበርዳል - ፍቅር ያገኘው 'ለት


@readforhappylife